የከተማና መሰረተ -ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ

የንግድ ኢንዱስትሪና የከተማ ልማት ፖሊሲዎች፣ ስትራቴጅዎች የክልሉን ዕድገት በሚያፋጥን መልኩ ተግባራዊ መሆኑን፤

 • አነስተኛ ተቋማት፣ የኢንቨስትመንት፣ ሌሎች መሰረተ ልማት ፖሊሲዎች፣ ህጎች፣ፕሮግራሞችና ዕቅዶች በተገቢዉ መንገድ መፈጸማቸዉን፤
 • ከትራፊክ አደጋ ነጻ የሆነ የትራንስፖርት አገልግሎት ህብረተሰቡ ማግኘቱን፤
 • የመሰረተ-ልማት አዉታሮች አቅርቦት፤ዕድገትና ስርጭት ፍትሀዊነትን፤
 • የሚገነቡ ማንኛዉም መሰረተ-ልማቶች ጥራታቸዉን የጠበቁ መሆናቸዉን፤ ዉስጥ የሚከናወኑ መሰረተ-ልማቶች ህዝቡን ያሳተፉ፣
 • ግልጸኝነትንና ተጠያቂነትን የሚያሳትፉ መሆናቸዉን፣ ልማት አገልግሎት የሚዉሉ የካፒታል በጀት በአግባቡ በስራ ለይ መዋሉን ይከታተላል፤
 • የኮንስትራክሽን ሥራ ይከታተላል፤ በኮሚቴዉ ስር የተደለደሉ መስሪያ ቤቶች አላማና ተልዕኮዉን መሰረት በማድረግ አስፈላጊዉን ክትትልና ቁጥጥር ያደርጋል፡፡ የአፈጻጸም ሪፖርትም ለምክር ቤቱ ያቀርባል፡፡
 •  
 •  
 • ከተማና መሰረተ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በስሩ የሚከታተላቸው ሴክተር መስሪያ ቤቶች

 

 • ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ፣
 • ከተማና ኮንስትራክሽን ቢሮ፣
 • ትራንስፖርትና መንግድ ልማት ቢሮ፣
 • የስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ቢሮ፣
 • የኢንቨስትሜንንትና ኢንዳስትሪ ልማት ቢሮ፣
 • የደቡብ ከፒታል ዕቃዎች አቅራቢ ኩባኒያ ናቸው፡፡