የቋሚ ኮሚቴዎች የወል ሥልጣንና ተግባሮቻቸዉ

  • የተመራለትን ራቂቅ ህግ በመመርመር ለምክር ቤቱ ሪፖርትና የዉሳኔ ሀሳብ ማቅረብ፤
  • በመንግስታዊ አካላት ላይ ክትትልና ቁጥጥር ማድረግ፤
  • ሕግ ማመንጨት፤
  • ጥቆማ መቀበል፤
  • ምስክሮችን መስማት እና ሰነድ መመርመር፤
  • በተቋቋመበት አላማ ዙርያ ጥናት ማካሄድ፤
  • ልዩ ልዩ አዉደ ጥናትና የዉይይት መድረኮችን ማዘጋጃት፤
  • የልምድ ልዉዉጥ ማድረግ፤
  • ከምክር ቤቱ አፈ-ጉባኤ የሚሰጠዉን ሌሎች ሥራዎች ያከናዉናል፡፡