ጥቅምት 22 ቀን 2014 ዓ.ም

የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔው ጥቅምት 22 ቀን 2014 ዓ.ም በክልሉ ምክር ቤት የጉባዔ አዳራሽ እንደሚካሂድ ገልጸን ጥሪ ማስተላለፋችን ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጂ የጉባዔው ቀን ተለውጦ ጥቅምት 24 ቀን 2014 ዓ.ም የሚካሄድ  ስለሆነ የምክር ቤት አባላት በሙሉ ጥቅምት 23 ቀን ከጧቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ በክልሉ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት በአካል ተገኝተው ሪፖርት እንዲያደርጉ እና የመወያያ ሰነድ እንዲወስዱ እናስታውቃለን፡፡
የክልሉ ምክር ቤት ጽ/ቤት