ዜናዎች

መጋቢት 30/2014 ለተቋማት ውጤታማነት ተናቦና ተቀናጅቶ መሥራት ወሳኝ ነው፦ የተከበሩ ወ/ሮ ፋጤ ስርሞል የደቡብ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ_ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ ይህን የተናገሩት የምክር ቤቱ የ9 ወራት የዕቅድ አፈጸፃም ሪፓርት በአስተባባሪ ደረጃ በተገመገመበት ወቅት ነው። የደቡብ ብሔሮች ፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የ2014 በጀት ዓመት የ9... ...Read more

ሚያዚያ 3/2014 የሀረሪ ህዝብ ክልል ምክር ቤት ጽ/ቤት አመራሮች ከደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ጽ/ቤት ማኔጅሜንት አባላት ጋር የልምድ ልውውጥ አድርገዋል።

የሀረሪ ህዝብ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ የለውጥ ሥራዎችን እየሰራ መሆኑን አመራሮቹ አንስተው የልምድ ልውውጡ ዓላማም በምክር ቤቱ አደረጃጀት፣... ...Read more

ይህ የተገለጸው የክልሉ ምክር ቤት የሥርዓተ ፆታና ህፃናት ማካተት ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ ደጋፊ የሥራ ሂደት ለምክር ቤቱ አመራሮችና ሠራተኞች በኤች አይ ቪ ኤድስ ወቅታዊ ጉዳይ፣ በማህፀን በር ካንሰርና በጡት ካንሰር እና በስርዓተ ፆታ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በሰጠበት ወቅት ነው። በስልጠናውም የኤች አይ ቪ ኤድስ አጠቃላይ ሁኔታ፣ የማህጸን በርና የጡት ካንሰር... ...Read more

የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድርና የከተማና ቤቶች ልማት ቢሮ ኃላፊ ተከበሩ አቶ ተስፋዬ ይገዙ ኑሮ ውድነትን በተመለከተም የአቅርቦትና ፍላጎት ያለመመጣጠን መከሰቱን ጠቁመው መንግስትና ህዝባችን በቅንጅት በመስራት እየተፈታ የሚሄድ እንደሆነ አንስተው ህገ ወጥ ንግድ ላይ በመዝመት፣ አቅርቦትን ከፍ ማድረግ ችግሩን ለመፍታት እየተሰራ ነው። ከስራ... ...Read more

እየቀረበ ባለው የደቡብ ክልል የፌዴራል ተወካዮች ከመረጣቸው ህዝብ የተነሱ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች መካከል የወረዳ፣ የልዩ ወረዳ፣ የዞንና የክልል እንሁን የመዋቅር ጥያቄዎች ይገኙበታል። ከዚህም ባለፈ በከተሞች አካባቢ የመሬት ወረራ መበራከት፣ የፀጥታ ሰጋት፣ በፍርድ ቤቶች አካባቢ የፍትህ መጓደል፣ ኢፍትሃዊ የሆነ የመሠረተ ልማት ተደራሽነት በዘላቂነት ልፈታ ይገባል ብለዋል... ...Read more